ሀዋሳ
Hawassa
የወጣቶች ንቅናቄ፣ የዩኒቨርሲቲ የፀሎት መሠዊያዎች እና የወንጌል ስርጭት ማዕከል።
የከተማው መሠዊያ መሪ
የሀዋሳ ክልል አመራሮች
የክልሉን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ፣ የፀሎት ምልጃ እና የወንጌል አገልግሎት በታማኝነት የሚያስተባብሩ መሪዎች።
አገልጋይ ዮናስ በርሀኑ
የከተማው መሠዊያ መሪ
በሀዋሳ ስር ያሉ ክፍለ ከተሞች እና ቅርንጫፎች
በአካባቢዎ የሚገኙ የንቃቱ ደውል ክፍለ ከተማ ማዕከላትን፣ የፀሎት ህብረቶችን እና መሪዎችን ያግኙ።
የታቦር ክፍለ ከተማ መሠዊያ
Tabor Sub-city Altar
በታቦር ተራራ ስር የተተከለ የወጣቶችን ንቅናቄ እና የሐይቁ ዳርቻ የፀሎት ሰዓታትን የሚያስተባብር መሠዊያ።
የሀዋሳ ቀጣይ መርሐግብሮች
በዚህ ክልል የሚካሄዱ የፀሎት ጉባኤዎች፣ የትንሣኤ ኮንፈረንሶች እና የስልጠና መድረኮች።
በአሁኑ ሰዓት የተያዘ የክልል መርሐግብር የለም
አዳዲስ ዝግጅቶች ሲኖሩ በዚህ ገጽ ይፋ ይደረጋሉ።